ኢዮብ 9:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ግርማው እንዳያስፈራኝ፣ እግዚአብሔር በትሩን ከእኔ ላይ ቢያነሣ፣ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በትሩ ከእኔ ላይ በራቀ ነበር፤ ግርማውም ባላስፈራኝ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥ 参见章节 |