Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ከስፍራው ሲወገድ ግን፣ ያ ቦታ ‘አይቼህ አላውቅም’ ብሎ ይክደዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 አንድ ሰው ከቦታው ቢነቅለው የነበረበት ቦታ አይታወቅም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ቦታው ቢው​ጠው፦ እን​ደ​ዚህ ያለ አላ​የ​ሁም ብሎ ይክ​ደ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 8:18
10 交叉引用  

እንደ ፋንድያ ለዘለዓለም ይጠፋል፥ ያዩትም፦ ወዴት ነው ያለው? ይላሉ።


ያየችውም ዐይን ዳግመኛ አታየውም፥ ለስፍራውም ከእንግዲህ ወዲህ ይሰወራል።


ወደ ቤቱ ዳግመኛ አይመለስም፥ ስፍራውም ዳግመኛ አያውቀውም።”


የሚያየኝ ሰው ዐይን ከእንግዲህ ወዲህ አያየኝም፥ ዓይንህ በእኔ ላይ ይሆናል፥ እኔም አልገኝም።


በድንጋይ ክምር ላይ ሥሩ ይጠመጠማል፥ የድንጋዩቹን ቦታ ይመለከታል።


ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና፥ ስፍራውንም ደግሞ አያውቀውምና።


ጥቂት ጊዜ ቆይቶ፥ ክፉ አድራጊ አይኖርም፥ ትፈልገዋለህ ቦታውንም አታገኝም።


ብመለስ ግን አጣሁት፥ ፈለግሁት ቦታውንም አላገኘሁም።


የማያስተውል ሰው አያውቅም። አላዋቂ አይረዳውም።


跟着我们:

广告


广告