ኢዮብ 8:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ተስፋው ይቈረጣል፥ መተማመኛው እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 መተማመኛው ቀጭን ክር፣ ድጋፉም የሸረሪት ድር ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንደ ሸረሪት ድር በሚበጠስ ነገር ይታመናሉ፤ ተስፋ የሚያደርጉበት ነገር እንኳ ቢኖር በቀላሉ ይጠፋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ቤቱም ያለ ነዋሪ ይቀራል፥ ማደሪያውም የሸረሪት ድር ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ተስፋው ይቈረጣል፥ እምነቱም እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል። 参见章节 |