ኢዮብ 6:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? ምላሴ የተንኰልን ቃና መለየት አይችልምን?” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ክፋት በአንደበቴ አለን? አፌስ ተንኰልን መለየት አይችልምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? አፌስ ተንኰልን ይለይ ዘንድ አይችልምን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በአንደበቴ በደል የለምና አፌ ጕሮሮዬም ጥበብን ይናገራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? አፌስ ተንኰልን ይለይ ዘንድ አይችልምን? 参见章节 |