ኢዮብ 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አሁንም፥ እባካችሁ፥ ወደ እኔ ተመልከቱ፥ በፊታችሁም ሐሰት አልናገርም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “አሁን ግን ፈቃዳችሁ ቢሆን ወደ እኔ ተመልከቱ፤ ፊት ለፊት እዋሻችኋለሁን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እባካችሁ ፊቴን ተመልከቱ፤ በፊታችሁ እዋሻለሁን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አሁንም፥ ፊታችሁን አይቼ ሐሰት አልናገርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 አሁንም፥ እባካችሁ፥ ወደ እኔ ተመልከቱ፥ በፊታችሁም ሐሰት አልናገርም። 参见章节 |