Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 6:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 በውኑ፦ አንዳች ነገር አምጡልኝ፥ ወይስ፦ ከብልጽግናችሁ ስጦታ አቅርቡልኝ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ለመሆኑ፣ ‘ስለ እኔ ሆናችሁ አንድ ነገር ስጡልኝ፣ በዕዳ የተያዘብኝንም በሀብታችሁ አስለቅቁልኝ!’ ብያለሁን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ለመሆኑ ይህን ወይም ያንን ስጡኝ፥ ወይም በሀብታችሁ ታደጉኝ ብያችኋለሁን?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ለምን? በውኑ፦ ከእ​ና​ንተ አን​ዳች ነገር ጠየ​ቅ​ሁን? ወይስ፦ ከእ​ና​ንተ ኀይ​ልን ተመ​ኘ​ሁን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 በውኑ፦ አንዳች ነገር አምጡልኝ፥ ወይስ፦ ከብልጥግናችሁ ስጦታ አቅርቡልኝ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 6:22
5 交叉引用  

ወንድሞቹና እኅቶቹ ቀድሞም ያውቁት የነበሩት ሁሉ ወደ እርሱ መጡ፥ በቤቱም ከእርሱ ጋር እንጀራ በሉ፥ ስለ እርሱም አዘኑለት፥ ጌታም ካመጣበት ክፉ ነገር ሁሉ አጽናኑት፥ እያንዳንዳቸውም ብርና የወርቅ ቀለበት ሰጡት።


አሁንም እናንተ እንደዚሁ ሆናችኋል፥ መከራዬን አይታችሁ ፈራችሁ።


ወይስ፦ ከጠላቴ እጅ አስጥሉኝ፥ ወይስ፦ ከአስጨናቂው እጅ አድኑኝ አልኋችሁን?


ከማንም ብር ወይም ወርቅ ወይም ልብስ አልተመኘሁም፤


እነሆ፤ ከፊታችሁ ቆሜአለሁ፤ በእግዚአብሔርና እርሱ በቀባው ፊት መስክሩብኝ፤ የማንን በሬ ወሰድሁ? የማንን አህያ ወሰድሁ? ማንን አታለልሁ? በማንስ ላይ ግፍ ሠራሁ? አይቶ እንዳላየ ለመሆንስ ከማን እጅ ጉቦ ተቀበልሁ? ከእነዚህ ሁሉ አንዱን እንኳ አድርጌ ከሆነ እመልስላችኋለሁ።”


跟着我们:

广告


广告