ኢዮብ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ችግር ከትቢያ አይመጣም፥ መከራም ከመሬት አይበቅልም፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ችግር ከምድር አይፈልቅም፤ መከራም ከመሬት አይበቅልም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ችግር ከዐፈር አይነሣም፤ መከራም ከመሬት አይበቅልም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ችግር ከምድር አይወጣምና፥ መከራም ከተራሮች አይበቅልምና፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ችግር ከትቢያ አይመጣም፥ መከራም ከመሬት አይበቅልም፥ 参见章节 |