ኢዮብ 5:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ድሀውን ከአፋቸው ሰይፍ አንዲሁም ከኃያላን እጅ ያድነዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ድኻውን ከአፋቸው ሰይፍ፣ ከኀይለኛውም እጅ ያድነዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ድኾችን ከጠላቶቻቸው ሰይፍ ያድናቸዋል፤ ችግረኞችንም ከጨቋኞች እጅ ነጻ ያወጣቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በጦርነት ይጠፋሉ፤ ደካማውም ከኀያሉ እጅ ያመልጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ድሀውንም ከአፋቸው ሰይፍ ከኃያሉም እጅ ያድነዋል። 参见章节 |