Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 42:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 እንዲሁም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችን እንደገና ወለደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ደግ​ሞም ሰባት ወን​ዶ​ችና ሦስት ሴቶች ልጆች ተወ​ለ​ዱ​ለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት።

参见章节 复制




ኢዮብ 42:13
5 交叉引用  

ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት።


የመጀመሪያይቱንም ይሚማ፥ ሁለተኛይቱንም ቃስያ፥ ሦስተኛይቱንም ቄሬንህፉክ ብሎ ሰየማቸው።


ችግረኛንም ከመከራው አወጣው፥ ቤተሰቦችን እንደ በጎች መንጋ አበዛ።


እነሆ፥ ልጆች የጌታ ስጦታ ናቸው፥ የማሕጸንም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።


የወላድ መካን ከሆንሽ በኋላ የተወለዱልሽ ልጆችሽ በጆሮሽ፦ “ስፍራ ጠብቦኛልና እድንቀመጥ ቦታ አስፊልን” ይላሉ።


跟着我们:

广告


广告