ኢዮብ 41:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያለ ፍርሃት የተፈጠረ፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ የለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እርሱ በተነሣ ጊዜ፣ ኀያላን ይርዳሉ፤ በሚንቀሳቀስበትም ጊዜ ወደ ኋላ ያፈገፍጋሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ይህ አውሬ በሚነሣበት ጊዜ ኀያላን እንኳ በፍርሃት ይርበደበዳሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፤ በውኃ ውስጥም ላሉ ሁሉ ንጉሥ ነው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ያለ ፍርሃት የተፈጠረ፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ የለም። 参见章节 |