Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 41:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ቀስት ሊያባርረው አይችልም፥ የወንጭፍም ድንጋዮች እንደ ገለባ ይሆኑለታል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 በሸንበቆ ማገዶ ላይ ከተጣደ ድስት እንደሚወጣ እንፋሎት፣ ከአፍንጫው ጢስ ይትጐለጐላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ድስት በተጣደበት ምድጃ ጭራሮ እንደሚጤስ፥ ከአፍንጫው ጢስ ሲወጣ ይታያል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ድጅኖ ቀሰም ይመ​ስ​ለ​ዋል በታ​ላ​ላቅ ድን​ጋ​ዮች ላይ ይሥ​ቃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ፍላጻ ሊያባርረው አይችልም፥ የወንጭፍም ድንጋዮች እንደ ገለባ ይሆኑለታል።

参见章节 复制




ኢዮብ 41:20
4 交叉引用  

እንደ አንበጣስ ታፈናጥረዋለህን? ግርማዊ ማንኰራፋቱ እጅግ ያስፈራል።


ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቆጥራል።


ዱላን እንደ ገለባ ይቈጥረዋል፥ ሰይፎች ሲንቀጠቀጡ ይስቃል።


跟着我们:

广告


广告