ኢዮብ 41:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አንገቱ በጣም ጠንካራ ነው፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 አስፈሪ ጥርሶቹ የተገጠገጡበትን፣ የአፉን ደጅ ማን ደፍሮ ይከፍታል? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እጅግ የሚያስፈሩ ጥርሶች ያሉበት አፉን ከፍቶ መንጋጋውን ሊያላቅቀው የሚችል ማን ነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የአካሉ ሥጋም የተነባበረ ነው፤ ጎጂ ነገርን ቢያፈስሱበትም አይንቀሳቀስም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በአንገቱ ኃይል ታድራለች፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል። 参见章节 |