ኢዮብ 40:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እስቲ እጅህን በላዩ ጫን፥ ፍልሚያውን በሚገባ ታስታውሳለህ፥ ሁለተኛም አይለምድህም።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እጅህን በላዩ ጫን፤ በአፉ የሚያደርገውን ጦርነት አስብ፥ እንግዲህም ወዲህ አትድገም፥ አላየህምን? ስለ እርሱስ የተባለውን አላደነቅህምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እጅህን በላዩ ጫን፥ ሰልፉን አስብ፥ እንግዲህም አትድገም። 参见章节 |