Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 40:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ኢዮብም መለሰ፤ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ኢዮብም ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ኢዮ​ብም መለሰ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም እን​ዲህ አለው፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ኢዮብም መለሰ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦

参见章节 复制




ኢዮብ 40:3
8 交叉引用  

ኢዮብም እንዲል ሲል ተናገረ፦


እግዚአብሔርን፦ እኔ ሳልበድል ቅጣት ተቀበልሁ፥


“በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን የሚችል አምላክን መተቸት ይችላልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።”


“እነሆ፥ እኔ ወራዳ ሰው ነኝ፥ የምመልስልህ ምንድነው? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ።


ኢዮብም መለሰ፤ ጌታንም እንዲህ አለው፦


ስለዚህ ራሴን እንቃለሁ፥ በአፈርና በአመድ ላይ ተቀምጬ እጸጸታለሁ።”


ጌታም ይህንን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፥ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፦ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቁጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል።


እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል።


跟着我们:

广告


广告