ኢዮብ 40:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በውኑ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን ይገባልን? ወይስ ለዘለዓለም ባርያ ታደርገዋለህን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በውኑ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን ይገባልን? ወይስ ለዘለዓለም ባሪያ ይሆን ዘንድ ትወስደዋለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በውኑ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን ይገባልን? ወይስ ለዘላለም ባሪያ ታደርገዋለህን? 参见章节 |