ኢዮብ 40:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ወይስ ስናጋ በአፍንጫው ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር መንጋጋውን ትበሳለህን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ወይስ ስናጋ በጕንጩ ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር ከንፈሩን ትበሳለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ወይስ ስናጋ በአፍንጫው ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር ጕንጩን ትበሳለህን? 参见章节 |