ኢዮብ 40:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጥላ ካለው ዛፍ በታች፥ በደንገልና በረግረግ ውስጥ ይተኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 በውሃ ላይ በሚያድጉ ዕፀዋት ጥላ ሥር ይተኛል፤ በረግረግ ስፍራ ደንገል መካከል ይደበቃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ጥላ ካለው ዛፍና በደንገል መካከል በረግረግ ውስጥ ይተኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ጥላ ካለው ዛፍ በታች፥ በደንገል፥ በቄጠማና በሸንበቆ ሥር ይተኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ጥላ ካለው ዛፍ በታች፥ በደንገልና በረግረግ ውስጥ ይተኛል። 参见章节 |