Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 መንፈስም በፊቴ አለፈ፥ የሥጋዬ ጠጉር ቆመ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 መንፈስ ሽው ብሎ በፊቴ ዐለፈ፤ የገላዬም ጠጕር ቆመ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 የነፋስ ሽውታ በፊቴ ላይ አለፈ፤ ከድንጋጤ የተነሣ ጠጒሬ ተንጨፍርሮ ቆመ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 መን​ፈ​ሴም በፊቴ ዐለፈ፥ ሥጋ​ዬም፥ ጠጕ​ሬም ተቈጣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 መንፈስም በፊቴ አለፈ፥ የሥጋዬ ጠጕር ቆመ።

参见章节 复制




ኢዮብ 4:15
11 交叉引用  

ድንጋጤ ወደቀብኝ፥ እንዲሁም መንቀጥቀጥ አጥንቶቼን ሁሉ ተነዋወጡ።


እርሱም ቆመ፥ መልኩን ግን ለመለየት አልቻልሁም፥ ምሳሌም በዓይኔ ፊት ነበረ፥ ዝምታም ነበር፥ ድምፅም ሰማሁ፦


ነፋሳትን መልእክተኞቹ የሚያደርግ፥ የእሳት ነበልባልም አገልጋዮቹ።


ሽብር ይይዛቸዋል፤ ሥቃይና ጭንቀት ይደርስባቸዋል፤ ምጥ እንደ ያዛት ሴት ያምጣሉ፤ እርስ በርሳቸው በድንጋጤ ይተያያሉ፤ ፊታቸውም በፍርሀት ቀይ ይሆናል።


ደቀመዛሙርቱ በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ “ምትሐት ነው” ብለው ደነገጡ፤ ከፍርሃትም የተነሣ ጮኹ።


ታዲያ፥ መላእክት ሁሉ መዳንን ስለሚቀበሉ ሰዎች፥ ለአገልግሎት የሚላኩ አገልጋይ መናፍስት አይደሉምን?


ስለ መላእክትም “መላእክቱን ነፋሳት፥ አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ” ይላል፤


跟着我们:

广告


广告