ኢዮብ 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ቃል በምስጢር መጣልኝ፤ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ከዕለታት አንድ ቀን ምሥጢራዊ መልእክት ወደ እኔ መጣ፤ ይህንንም መልእክት በሹክሹክታ ሰማሁት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነገር ግን አንተ አንዳች እውነት አድርገህ ቢሆን ኖሮ፥ ይህ ሁሉ ባልደረሰብህም ነበር። በእኔ ዘንድ ነገር ይነሣል፤ ዦሮዬም ከእርሱ ድምፅን ትሰማለች፤ ጥንቱን የነገረኝን አላምነውምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። 参见章节 |