Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ተራራውን እንደ መሰማርያው ይቃኘዋል፥ ለምለሙንም ሣር በሙሉ ይፈልጋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 በየተራራው ይሰማራል፤ ሐመልማሉንም ሁሉ ለማግኘት ይወጣል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 በተራሮች ላይ ይሰማራሉ፤ በዚያም ምግብ የሚሆናቸው ለምለም ሣር ይፈልጋሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ተራ​ራ​ውን እንደ መሰ​ም​ሪ​ያው ይመ​ለ​ከ​ተ​ዋል፥ ለም​ለ​ሙ​ንም ሁሉ ይፈ​ል​ጋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ተራራውን እንደ መሰምርያው ይመለከተዋል፥ ለምለሙንም ሁሉ ይፈልጋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 39:8
9 交叉引用  

በከተማ ውካታ ይስቃል፥ የነጂውን ጩኸት አይሰማም።


ጐሽ ሊያገለግልህ ፈቃደኛ ነውን? ወይስ በግርግምህ አጠገብ ያድራልን?


አንተን እንደሠራሁ የሠራሁትን ጉማሬ፥ እስኪ፥ ተመልከት፥ እንደ በሬ ሣር ይበላል።


በውኑ የሜዳ አህያ ሣር እያለው ይጮኻልን? ወይስ በሬ ገለባ እያለው ይጮኻልን?


ከበድናቸውም የሚወድቅበት ነገር ሁሉ ርኩስ ይሆናል፤ እቶን ወይም ምድጃ ቢሆን ይሰበር፤ ርኩሶች ናቸው፤ በእናንተም ዘንድ ርኩሶች ይሆናሉ።


跟着我们:

广告


广告