Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለበትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ጫጩቶቹ ደም ይጠጣሉ፤ እርሱም በድን ካለበት አይታጣም።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 በዚህ ዐይነት ንስሮች በበድን ዙሪያ ይሰበሰባሉ፤ ጫጩቶቻቸውም ደሙን ይጠጣሉ።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ጫጭ​ቶ​ቹም ወደ ደም ይሮ​ጣሉ፥ በድን ወደ አለ​በ​ትም ስፍራ ወዲ​ያ​ውኑ ይደ​ር​ሳሉ።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለባትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ።

参见章节 复制




ኢዮብ 39:30
4 交叉引用  

እግዚአብሔርም ቀጠለ፤ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦


በድን ባለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ።


ሲመልሱለትም “ጌታ ሆይ! ወዴት ነው?” አሉት። እርሱም “ሥጋ ወዳለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ፤” አላቸው።


跟着我们:

广告


广告