ኢዮብ 39:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወደ ላይ ከፍ ከፍ ስትል በፈረስና በፈረሰኛው ትሳለቃለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለመሸምጠጥም ክንፎቿን ስትዘረጋ፣ በፈረስና በጋላቢው ትሥቃለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ተነሥታ በምትሮጥበት ጊዜ ግን፥ ፈረስና ፈረሰኛው ሊወዳደሩአት ቢሞክሩ ትስቅባቸዋለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በዘመንዋ ወደ ላይ ራስዋን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፥ በፈረሱና በፈረሰኛው ትሣለቃለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ወደ ላይ ከፍ ከፍ ስትል በፈረስና በፈረሰኛው ትሳለቃለች። 参见章节 |