ኢዮብ 39:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እግዚአብሔር ጥበብን ነሥቷታልና፥ ማስተዋልንም አላደላትምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እግዚአብሔር ጥበብ ነሥቷታልና፤ ማስተዋልንም አልሰጣትም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እንደዚህ ጥበብ የነሣኋትና ሞኝ እንድትሆን ያደረግኋት እኔ ነኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እግዚአብሔር ጥበብን ከእርስዋ ከልክሎአልና፥ ማስተዋልንም አልሰጣትምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እግዚአብሔር ጥበብን ከእርስዋ ከልክሎአልና፥ ማስተዋልንም አልሰጣትምና። 参见章节 |