Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የእርሷ ያልሆኑ ይመስል በልጆችዋ ትጨክናለች፥ ድካምዋ ከንቱም ሊሆን ቢችልም አትፈራም፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የእርሷ እንዳልሆኑ ሁሉ በልጆቿ ትጨክናለች፤ ድካሟም በከንቱ ቢቀር ደንታ የላትም፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ጫጩቶችዋ የእርስዋ እንዳልሆኑ አድርጋ ትጨክንባቸዋለች፤ ድካምዋ ሁሉ በከንቱ ቢቀር ደንታ የላትም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የእ​ር​ስዋ እን​ዳ​ል​ሆኑ በል​ጆ​ችዋ ላይ ትጨ​ክ​ና​ለች፤ ያለ ፍር​ሀ​ትም በከ​ንቱ ትሠ​ራ​ለች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 የእርስዋ እንዳልሆኑ በልጆችዋ ትጨክናለች፥ በከንቱም ብትሠራ አትፈራም፥

参见章节 复制




ኢዮብ 39:16
10 交叉引用  

እግር ሊሰብረው እንደሚችል፥ የምድረ በዳም አውሬ ሊረግጠው እንደሚችል ትረሳለች።


እግዚአብሔር ጥበብን ነሥቷታልና፥ ማስተዋልንም አላደላትምና።


የሰነፍ ሥራ ያደክመዋል ወደ ከተማ መሄድ አያውቅምና።


ሬስ። አቤቱ፥ እይ፥ በማን ላይ እንደዚህ እንዳደረግህ ተመልከት። በውኑ ሴቶች ፍሬያቸውን፥ ያቀማጠሉአቸውን ሕፃናት፥ ይበላሉን? በውኑ ካህኑና ነቢዩ በጌታ መቅደስ ውስጥ ይገደላሉን?


ጋሜል። ቀበሮች እንኳ ጡቶታቸውን ገልጠው ግልገሎቻቸውን አጠቡ፥ የወገኔ ልጅ ግን እንደ ምድረ በዳ ሰጐን ጨካኝ ሆነች።


እነሆ፥ አሕዛብ ለእሳት እንደሚሠሩ፥ ሕዝቦችም ለከንቱነት እንደሚደክሙ ከሠራዊት ጌታ ዘንድ የሆነ አይደለምን?


የማያስተውሉ፥ የማይታመኑ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት የሌላቸው ናቸው፤


跟着我们:

广告


广告