Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ደመናውን ልብሱ፣ ጨለማንም መጠቅለያው አደረግሁለት፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ባሕርን በደመና የጋረድኩ በድቅድቅ ጨለማም የሸፈንኩ እኔ ነኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ደመ​ና​ውን ልብስ አደ​ረ​ግ​ሁ​ላት። በጭ​ጋ​ግም ጠቀ​ለ​ል​ኋት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 38:9
4 交叉引用  

ምድርም ቅርጽ የሌላትና ባዶ ነበረች፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።


ድንበሩን በዙሪያው አድርጌ፥ መወርወሪያዎቹንና መዝጊያዎቹን አኑሬ፦


ከማኅፀን እንደሚወጣ በወጣ ጊዜ ባሕርን በመዝጊያዎች የዘጋ ማን ነው?


ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው? ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው? ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው? የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው? ይህን ታውቅ እንደሆንህ፥ ስሙ ማን የልጁስ ስም ማን ነው?


跟着我们:

广告


广告