Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 የቀላዩም ፊት ረግቶአል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ውሆች እንደ ድንጋይ ይጠነክራሉ፤ የጥልቁ ገጽ እንደ በረዶ ይጋገራል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ውርጩ ውሃን እንደ ድንጋይ ያጠጥራል፤ የባሕሩም ወለል እንደ በረዶ እንዲረጋ ያደርገዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 እር​ሱም እንደ ፈሳሽ ውኃ ይወ​ር​ዳል። ውኆች እንደ ድን​ጋይ ጠነ​ከሩ፥ የኃ​ጥ​ኣ​ን​ንስ ፊት ማን አዋ​ረደ?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የቀላዩም ፊት ረግቶአል።

参见章节 复制




ኢዮብ 38:30
4 交叉引用  

ከእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠጥራል።


በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥


በውኑ የሰባቱን ከዋክብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪዮን የሚባለውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትችላለህን?


跟着我们:

广告


广告