Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 በረዶ ከማን ማሕፀን ይወጣል? የሰማዩንስ ዐመዳይ ማን ይወልዳል?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 በረዶንና አመዳይን የሚያስገኝ ማነው?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 በረ​ዶስ ከማን ማኅ​ፀን ይወ​ጣል? የሰ​ማ​ዩ​ንስ አመ​ዳይ ማን ወለ​ደው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 38:29
5 交叉引用  

ከእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠጥራል።


የቀላዩም ፊት ረግቶአል።


ከማኅፀን እንደሚወጣ በወጣ ጊዜ ባሕርን በመዝጊያዎች የዘጋ ማን ነው?


ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥


跟着我们:

广告


广告