ኢዮብ 38:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ለዝናብ መውረጃን፣ ለመብረቅም መንገድን ያበጀ ማን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 “ለዝናብ መውረጃን ያዘጋጀለት፥ ነጐድጓድ ለተቀላቀለበት ውሽንፍርም መንገድ ያበጀለት ማነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ለኀይለኛው ዝናብ መውረጃውን፥ ወይስ ለሚያንጐዳጕደው መብረቅ መንገድን ያዘጋጀ ማንነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥ 参见章节 |