Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 36:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 የነጐድጓድ ድምፅ ስለ እርሱ ይናገራል፥ እንስሶችም ደግሞ ስለሚመጣው ውሽንፍር ይጮኻሉ።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ነጐድጓዱ ውሽንፍር እንደሚከተለው ያመለክታል፤ ከብቶችም እንኳ መምጣቱን ይጠቍማሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ነጐድጓድ፥ ኀይለኛ ዝናብ መምጣቱን ያመለክታል፤ እንስሶችም ውሽንፍር መምጣቱን ያውቃሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ስለ እር​ሱም ወዳጁ፥ በዐ​መ​ፃው ያገ​ኘ​ች​ውን ይና​ገ​ራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 የነጐድጓድ ድምፅ ስለ እርሱ ይናገራል፥ እንስሶችም ደግሞ ስለሚመጣው ውሽንፍር ይጮኻሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 36:33
9 交叉引用  

ጌታ ከሰማያት አንጐደጐደ፤ የልዑልም ድምፅ አስተጋባ።


የደመናውንም መዘርጋት፥ የማደሪያውንም ነጐድጓድ የሚያስተውል ማን ነው?


“ስለዚህም ልቤ ተንቀጠቀጠ፥ ከስፍራውም ውጭ ዘለለ።


የድምፁን መትመም ስሙ፥ ከአፉም የሚወጣውን ጉርምርምታ አድምጡ።


የጌታ ድምፅ በውኆች ላይ፥ የክብር አምላክ አንጐደጐደ፥ አምላክ በብዙ ውኆች ላይ።


እንስሶች እጅግ ጮኹ፥ የላምም መንጎች ማሰማርያ የላቸውምና ተቅበዘበዙ፥ የበግም መንጎች እየተሰቃዩ ነው።


እናንተ የምድር እንስሶች ሆይ፥ የምድረ በዳው ማሰማርያ ለምልሞአልና፥ ዛፉም ፍሬውን አፍርቶአልና፥ በለሱና ወይኑም ኃይላቸውን ሰጥተዋልና አትፍሩ።


跟着我们:

广告


广告