Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 36:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ደመናት ያዘንባሉ፥ በሰዎችም ላይ በገፍ ያፈሳሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ደመናት ጠል ያንጠባጥባሉ፤ ዶፍም በሰው ላይ ይወርዳል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ከደመናው ዝናብ እየጐረፈ ይወርዳል፤ በሰዎችም ላይ በብዛት ይዘንባል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የጥ​ንቱ ይበ​ቅ​ላል። ደመ​ናም በሟች ላይ ይጋ​ር​ዳል፥ ስፍር ቍጥር የሌ​ለው ዝናብ ይዘ​ን​ባል፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ደመናት ያዘንባሉ፥ በሰዎችም ላይ በብዙ ያንጠባጥባሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 36:28
8 交叉引用  

የውኃውን ነጠብጣብ ወደ ላይ ይስባል፥ ዝናብም ከጉም ይንጠባጠባል፥


የደመናውንም መዘርጋት፥ የማደሪያውንም ነጐድጓድ የሚያስተውል ማን ነው?


በውኑ ለዝናብ አባት አለውን? ወይም የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው?


የውኆች ሙላት ይሸፍንህ ዘንድ። ቃልህን ወደ ደመናት ታነሣ ዘንድ ትችላለህን?


ትልምዋን ታረካለህ፥ ቦይዋንም ታስተካክላለህ፥ በነጠብጣብ ታለሰልሳታለህ፥ ቡቃያዋንም ትባርካለህ።


በእውቀቱ ቀላያት ተቀደዱ፥ ደመናትም ጠልን ያንጠባጥባሉ።


跟着我们:

广告


广告