ኢዮብ 36:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሰዎች ድንገት የሚሞቱበትን ሌሊትን አትመኛት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሰዎች ከቤታቸው የሚወሰዱበትን፣ ሌሊት አትመኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሕዝቦች ከስፍራቸው የሚጠፉበት የጨለማ ጊዜ እንዲመጣ አትመኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በእነርሱ ፋንታ ወገኖች እንዲገቡ፥ ኀያላን ሰዎችን ሁሉ በሌሊት አታስወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ወገኖች ከስፍራቸው የሚወጡበትን ሌሊት አትመኝ። 参见章节 |