Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 36:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 አንተ ግን የበደለኞች ፍርድ ደረሰብህ፥ ፍርድና ብይን እንደሚይዛቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 አሁን ግን ለክፉዎች የሚገባው ፍርድ በላይህ ተጭኗል፤ ፍርድና ብይን ይዘውሃል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 አሁን ግን የበደለኛ ፍርድ ስለ ተፈረደብህ፥ ተገቢ ቅጣትህን በመቀበል ላይ ነህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ፍር​ድን ለጻ​ድ​ቃን አያ​ዘ​ገ​ይ​ምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 አንተ ግን በበደለኞች ፍርድ የተሞላህ ነህ፥ ስለዚህ ፍርድና ብይን ይይዝሃል።

参见章节 复制




ኢዮብ 36:17
10 交叉引用  

በአፌም ነገር ባበረታኋችሁ ነበር፥ የከንፈሬን ማጽናናት ባልከለከልሁም ነበር።”


ስለዚህ ወጥመዶች ከብበውሃል፥ ድንገተኛ ፍርሃትም አናውጦሃል።


እንዳታይ ብርሃን ጨለማ ሆነችብህ፥ የውኆችም ሙላት አሰጠመህ።”


ክፋትህስ ብዙ አይደለምን? ለዐመፅህም ወሰን የለውም።


ኢዮብ እስከ መጨረሻ ድረስ ምነው በተፈተነ ኖሮ! እርሱ እንደ ክፉዎች መልሶአልና፥


ኢዮብም፦ በእግዚአብሔር መደሰት ለሰው ምንም አይጠቅምም ብሏልና፥ ከበደለኞች ጋር የሚተባበር፥ ክፉ ከሚያደርጉስ ጋር የሚሄድ፥ ሹፈትን እንደ ውኃ የሚጠጣት እንደ ኢዮብ ያለ ሰው ማን ነው?”


ክፉ ሰው በእርግጠኛነት ሳይቀጣ አይቀርም፥ የጻድቃን ዘር ግን ይድናል።


“እነዚህን ነገሮች የሚያደርጉ ሞት ይገባቸዋል” የሚለውን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ሕግ ቢያውቁም፥ እነዚህን ነገሮች ማድረግ ብቻ ሳይሆን፥ እንዲህ የሚያደርጉትንም ያበረታታሉ።


ከሰማይም ሌላ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ “ሕዝቤ ሆይ! በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርሷ ዘንድ ውጡ፤


跟着我们:

广告


广告