ኢዮብ 35:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዐይኖችህን ወደ ሰማይ አቅንተህ እይ፥ ከአንተም በላይ ከፍ ያሉትን ደመናት ተመልከት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ቀና ብለህ ወደ ሰማይ እይ፤ ከአንተ በላይ ከፍ ብለው ያሉትንም ደመናት ተመልከት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “ቀና ብለህ ወደ ሰማይ ተመልከት፤ ከአንተ በላይ ከፍ ብሎ የሚታየውንም ደመና አስተውል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወደ ሰማይ ተመልከት፥ እይም፤ ደመናም ከአንተ በላይ ምን ያህል ከፍ እንዳለ ዕወቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አቅንተህ እይ፥ ከአንተም ከፍ ከፍ ያሉትን ደመናት ተመልከት። 参见章节 |