ኢዮብ 34:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ፍትሕን እንምረጥ፥ መልካሙንም ነገር በመካከላችን እንወቅ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሚበጀንን እንምረጥ፣ መልካሙንም ዐብረን እንወቅ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ትክክለኛ የሆነውን ነገር መርምረን እንወቅ፤ መልካሙንም ነገር አብረን እንማር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ፍርድን ለራሳችን እንምረጥ፤ በመካከላችንም ምን እንደሚሻል እንወቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ቅን የሆነውን ነገር እንምረጥ፥ መልካሙንም ነገር በመካከላችን እንወቅ። 参见章节 |