ኢዮብ 34:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እግዚአብሔርን፦ እኔ ሳልበድል ቅጣት ተቀበልሁ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 “ማን ለእግዚአብሔር እንዲህ አለ፤ ‘እኔ በደለኛ ነኝ፤ ከእንግዲህ ግን አልበድልም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 “ምናልባት አንድ ሰው ለእግዚአብሔር ‘እስከ አሁን በድዬአለሁ ዳግመኛ አልበድልም፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “ኀያሉ እግዚአብሔርን፦ እንዲህ የሚል አለ፥ እኔ በረከትን ተቀበልሁ፥ መያዣውንም አልወስድም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እግዚአብሔርን፦ እኔ ሳልበድል ቅጣት ተቀበልሁ፥ 参见章节 |