Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 34:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ምላስ መብልን እንደሚያጣጥም፥ ጆሮም ቃላትን ይለያልና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ምላስ ምግብን አጣጥሞ እንደሚለይ፣ ጆሮም የንግግርን ለዛ ለይቶ ያውቃል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 የምግብ ጣዕም በምላስ እንደሚታወቅ፥ ንግግርም በጆሮ ይለያል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ጆሮ ቃልን ትለ​ያ​ለ​ችና፥ ጕሮ​ሮም የመ​ብ​ልን ጣዕም ይለ​ያል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ትናጋ መብልን እንደሚቀምስ፥ ጆሮ ቃልን ትለያለችና።

参见章节 复制




ኢዮብ 34:3
8 交叉引用  

ምላስ የምግብን ጣዕም እንደሚለይ፥ ጆሮም የቃላትን እውነት ይለይ የለምን?


ነገር ግን ነፍሱ እንዲጠፋ በመራገም አንደበቴ ኃጢአት እንዲሠራ አልፈቀድሁም፥


እነሆ፥ ለመናገር ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ቃላትን አሰናድቷል።


“እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሌን ስሙ፥ እናንተም አዋቂዎች፥ ወደ እኔ አድምጡ።


ፍትሕን እንምረጥ፥ መልካሙንም ነገር በመካከላችን እንወቅ።


በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? ምላሴ የተንኰልን ቃና መለየት አይችልምን?”


መንፈሳዊ ሰው ሁሉን ይመረምራል፤ እሱ ግን በማንም አይመረመርም።


ጠንካራ ምግብ የሚያስፈልጋቸው ግን መልካሙንና ክፉውን የመለየት ልምድ ያላቸው ብስለት ያላቸው ሰዎች ናቸው።


跟着我们:

广告


广告