ኢዮብ 34:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሥራቸውን ያውቃል፥ በሌሊት ይገለባብጣቸዋል፤ እነርሱም ይደቃሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እርሱ ሥራቸውን ሁሉ ስለሚያውቅ፣ በሌሊት ይገለብጣቸዋል፤ እነርሱም ይደቅቃሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ስለዚህም ሥራቸውን ዐውቆ፥ በአንድ ሌሊት ከሥልጣናቸው አስወግዶ ያጠፋቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሥራቸውን ያውቃል፥ በእነርሱም ላይ ሌሊትን ያመጣል፥ መከራንም ያጸናባቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሥራቸውን ያውቃል፥ እንዲደቅቁም በሌሊት ይገለባብጣቸዋል። 参见章节 |