ኢዮብ 33:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ኢዮብ ሆይ፥ አድምጥ፥ እኔንም ስማ፥ ዝም በል፥ እኔም እናገራለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 “ኢዮብ ሆይ፤ ልብ ብለህ ስማኝ፤ እኔ ልናገር፤ አንተ ዝም በል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 “ኢዮብ ሆይ! የምነግርህን በጥንቃቄ አድምጥ፤ እስቲ አንተ ዝም በልና እኔ ልናገር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ኢዮብ ሆይ፥ አድምጥ፥ እኔንም ስማ፤ ዝም በል፥ እኔም እናገራለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ኢዮብ ሆይ፥ አድምጥ፥ እኔንም ስማ፥ ዝም በል፥ እኔም እናገራለሁ። 参见章节 |