Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 33:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ያሳያሉ፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ቃሌ ከቅን ልብ ይወጣል፤ ከንፈሬም የማውቀውን በትክክል ይናገራል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ይገልጣሉ፤ ምላሶቼም እውነቱን ይናገራሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ልቤም ንጹሕ ነገ​ርን ያስ​ባል፥ የከ​ን​ፈ​ሮ​ችም ማስ​ተ​ዋል ንጹሕ ነገ​ርን ይመ​ረ​ም​ራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ቃሌ የልቤን ቅንነት ያወጣል፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 33:3
15 交叉引用  

“በውኑ ጠቢብ ሰው እንደ ነፋስ በሆነ እውቀት ይመልሳልን? ሆዱንስ በምሥራቅ ነፋስ ይሞላልን?


ከንፈሬ ኃጢአትን አይናገርም፥ አንደበቴም ሽንገላን አያወጣም።


በማንም ሰው ፊት ግን አላደላም፥ ማንንም አላቈላምጥም።


በማቈላመጥ መናገር አላውቅምና፥ ያለዚያስ ፈጣሪዬ ፈጥኖ ባጠፋኝ ነበር።”


እነሆ፥ ለመናገር ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ቃላትን አሰናድቷል።


“እውቀት በጎደለው ንግግር ምክርን የሚያጨልመው ማነው?


አሁንም፥ እባካችሁ፥ ወደ እኔ ተመልከቱ፥ በፊታችሁም ሐሰት አልናገርም።


የጠቢባን ምላስ እውቀትን ያሳምራል፥ የሰነፎች አፍ ግን ስንፍናን ያፈልቃል።


የጠቢባን ከንፈር እውቀትን ትዘራለች፥ የሰነፎች ልብ ግን እንዲህ አይደለም።


ወርቅና ብዙ ቀይ ዕንቁ ይገኛል፥ የእውቀት ከንፈር ግን የከበረች ጌጥ ናት።


መልካም ትምህርትን እሰጣችኋለሁና፥ ሕጌን አትተዉ።


跟着我们:

广告


广告