ኢዮብ 33:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እነሆ፥ ለመናገር ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ቃላትን አሰናድቷል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እንግዲህ አፌን እከፍታለሁ፤ አንደበቴም ይናገራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 መልስ ልሰጥህ ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ለመናገር ተዘጋጅቶአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆ፥ አፌን ከፍቻለሁ፥ አንደበቴም ይናገራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እነሆ፥ አፌን ከፍቻለሁ፥ አንደበቴም በትናጋዬ ተናግሮአል። 参见章节 |