ኢዮብ 32:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በማቈላመጥ መናገር አላውቅምና፥ ያለዚያስ ፈጣሪዬ ፈጥኖ ባጠፋኝ ነበር።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ማቈላመጥን ባውቅበትማ ኖሮ፣ ፈጣሪዬ ፈጥኖ ባጠፋኝ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እኔ ሰውን ማቈላመጥ አይሆንልኝም፤ ይህንንም ባደርግ ፈጣሪዬ በፍጥነት ይቀጣኝ ነበር።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለሰው ፊት ማድላትን አላውቅም፤ ከሰውም የተነሣ የማፍረው ካለ ትሎች ይብሉኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በማቈላመጥ እናገር ዘንድ አላውቅምና፥ ያለዚያስ ፈጣሪዬ ፈጥኖ ከሕይወቴ ይለየኝ ነበር። 参见章节 |