Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 32:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 እኔም የምለው ይኖረኛል፤ የማውቀውንም እገልጣለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 አይሆንም! እኔም የበኩሌን መልስ እሰጣለሁ፤ አስተያየቴንም እገልጣለሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ኤል​ዩ​ስም መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦ “ደግሜ እና​ገ​ራ​ለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 32:17
5 交叉引用  

ስለዚህም፦ ‘ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን ልግለጥላችሁ’ አልሁ።”


እነርሱ አልተናገሩምና፥ ቆመው ዳግመኛ አልመለሱምና እኔ በትዕግሥት እጠብቃለሁን?


እኔ በቃላት ተሞልቻለሁና፥ በውስጤም ያለ መንፈስ አስገድዶኛልና።


እነሆ፥ አንተ በዚህ አቋምህ ትክክል አይደለህም፥ ‘እግዚአብሔር ከሰው ይበልጣል’ ብዬ እመልስልሃለሁ።


跟着我们:

广告


广告