ኢዮብ 32:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ እኔን አይደለም የተናገረው፥ እኔም በእናንተ አነጋገር ዓይነት አልመልስለትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ኢዮብ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልሰነዘረም፤ እኔም እንደ እናንተ አነጋገር መልስ አልሰጠውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ኢዮብ የተከራከረው ከእናንተ ጋር እንጂ ከእኔ ጋር አልነበረም፤ እኔም በእናንተ አነጋገር ዐይነት አልመልስለትም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እናንተ ግን እንዲህ ያለ ነገር እንዲናገር ለሰው መብት ሰጣችሁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እርሱ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልተናገረም፥ እኔም በንግግራችሁ አልመልስለትም። 参见章节 |