Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 31:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 “እርሻዬ በእኔ ላይ ጮኾ እንደሆነ፥ ትልሞቹም በአንድ ላይ አልቅሰው እንደሆነ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 “ዕርሻዬ በእኔ ላይ ጮኻ ከሆነ፣ ትልሞቿ ሁሉ በእንባ ርሰው እንደ ሆነ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 “ሕጋዊ ባለርስቶችን ጨቊኜ ርስታቸውንም ነጥቄ አርሼ እንደ ሆነ

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 “እር​ሻዬ በእኔ ላይ ጮኻ እንደ ሆነ፥ ትል​ሞ​ች​ዋም በአ​ንድ ላይ አል​ቅ​ሰው እንደ ሆነ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 እርሻዬ በእኔ ላይ ጮኻ እንደ ሆነ፥ ትልሞችዋም በአንድ ላይ አልቅሰው እንደ ሆነ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 31:38
5 交叉引用  

ሰማይ በደሉን ይገልጥበታል፥ ምድርም ትነሣበታለች።


የድንበሩን ምልክት የሚያፈርሱ አሉ፥ መንጋዎቹን ቀምተው ያሰማራሉ።


የምድረ በዳ መስኮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።


ድንጋይ ከግንብ ውስጥ ይጮኻል፥ እንጨትም ከወራጅ ይመልስለታል።


እነሆ፥ እርሻችሁን ሲያጭዱ ለዋሉ ሠራተኞች ያልከፈላችሁት ደመወዝ በእናንተ ላይ ይጮኻል፤ የአጫጆቹም ጩኸት የሠራዊት ጌታ ጆሮ ደርሶአል።


跟着我们:

广告


广告