Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 31:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ማን ነው ከአንጀቱ ያልባረከኝ፥ በበጎቼም ጠጉር ያልሞቀ?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 በበጎቼ ጠጕር ስላሞቅሁት፣ ልቡ ባርኮኝ ካልሆነ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ከበጎቼ ጠጒር የተሠራ ልብስ አልብሼው ሞቆት ሳይመርቀኝ የቀረበት ጊዜ የለም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ድሆች አል​መ​ረ​ቁኝ እንደ ሆነ፥ በበ​ጎ​ቼም ጠጕር ትከ​ሻ​ቸው አል​ሞቀ እንደ ሆነ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ጐንና ጐኑ ያልባረከችኝ፥ በበጎቼም ጠጕር ያልሞቀ እንደ ሆነ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 31:20
10 交叉引用  

ከወንድሞችህ አላግባብ መያዣ ወስደሃል፥ የታረዙትንም ልብስ ዘርፈሃል።


የሰማችኝ ጆሮ ታሞግሰኝ፥ ያየችኝም ዐይን ትመሰክርልኝ ነበር፥


ለሞት የቀረበው ሰው በረከት በላዬ ይደርስ ነበር፥ የመበለቲቱንም ልብ እልል አሰኝ ነበር።


ከልብስ እጦት የተነሣ አንድ ሰው ሲጠፋ አይቼ፥ ወይም ድሀ የሚሸፈንበት ሲያጣ ተመልክቼ፥


በይፋ ድጋፍ አለኝ ብዬ፥ በወላጅ አልባ ላይ እጄን አንሥቼ የቃታሁ እንደሆነ፥


በጎች ለልብስህ ፍየሎችም የእርሻ ዋጋ ይሆናሉ።


እንጀራህንስ ለተራበ እንድትቈርስ፥ ስደተኞቹን ድሆች ወደ ቤትህ እንድታስገባ፥ የተራቈተውን ብታይ እንድታለብሰው፥ ከሥጋ ዘመድህ እንዳትሸሽግ አይደለምን?


ሰውን ባያስጨንቅ፥ መያዣውን ባይወስድ፥ ባይቀማ፥ ከምግቡ ለተራበ ቢሰጥ፥ የተራቆተውንም በልብስ ቢሸፍን፥


የሠራዊት ጌታ እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፤ እርስ በርሳችሁ ደግነትና ርኅራኄ ይኑራችሁ፤


መደረቢያውን ለብሶት እንዲያድር ፀሓይ ሳትጠልቅ መልስለት። ከዚያም ያመሰግንሃል፤ በጌታ በእግዚአብሔር ፊትም የጽድቅ ሥራ ሆኖ ይቆጠርልሃል።


跟着我们:

广告


广告