ኢዮብ 30:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጫካ ውስጥ ይጮኻሉ፥ ከቁጥቋጦ በታች ተሰብስበዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በጫካ ውስጥ ያናፋሉ፤ በእሾኻማ ቍጥቋጦ መካከልም ይታፈጋሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በየጫካው እየዞሩ እንደ ዱር አውሬ ይጮኹ ነበር፤ በየቊጥቋጦውም ሥር ተሰባስበው ይኖሩ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በገደል ማሚቶው መካከል ይጮኻሉ፤ በሳማ ውስጥም ይሸሸጋሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በቍጥቋጦ መካከል ይጮኻሉ፥ ከሳማ በታች ተሰብስበዋል። 参见章节 |