ኢዮብ 30:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በፀሐይ ሳይሆን በትካዜ ጠቁሬ ሄድሁ፥ በጉባኤም መካከል ቆሜ ጮኽሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 በፀሓይ አይደለም እንጂ፣ ጠቋቍሬ እዞራለሁ፤ በጉባኤ መካከል ቆሜ ለርዳታ እጮኻለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ሰውነቴ በፀሐይ ቃጠሎ ሳይሆን በሐዘን ጠቈረ፤ በአደባባይም መካከል ቆሜ ርዳታ እጠይቃለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በጠባቡ ሄድሁ፥ የሚያሰፋልኝም አጣሁ፥ በጉባኤም መካከል ቆሜ እጮኻለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ያለ ፀሐይ በትካዜ ሄድሁ፥ በጉባኤም መካከል ቆሜ ጮኽሁ። 参见章节 |