ኢዮብ 30:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 “ነገር ግን ሰው በወደቀ ጊዜ እጅ አይዘረጋምን? በጥፋቱስ ጊዜ አይጮኽምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “የተጐዳ ሰው ተጨንቆ ድረሱልኝ ብሎ ሲጮኽ፣ በርግጥ ክንዱን የሚያነሣበት ማንም የለም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አንድ የተቸገረ ሰው ለእርዳታ እጁን ዘርግቶ ሲጮኽ በእርግጥ ማንም ሰው አያጠቃውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እኔ ራሴ ልታነቅ በወደድሁ ነበር ይህም ባይሆን ሌላው እንዲሁ እንዲያደርግልኝ እለምናለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ነገር ግን ሰው በወደቀ ጊዜ እጁን አይዘረጋምን? በጥፋቱስ ጊዜ አይጮኽምን? 参见章节 |