ኢዮብ 30:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከሕመሜ ብርታት የተነሣ ልብሴ ተበላሸ፥ እንደ ቀሚስ ክሳድ ያንቀኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 አምላክ በታላቅ ኀይሉ ልብሴን ጨምድዷል፤ በልብሴም ክሳድ ዐንቆ ይዞኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከሕመሜ ጽናት የተነሣ ልብሴ ተቈራፍዶ ተበላሽቶአል፤ እንደ ሸሚዝ ክሳድ አንቆ ይዞኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከታላቁ ደዌ ኀይል የተነሣ ልብሴ ተበላሸች፤ የልብሴ ክሳድ አነቀችኝ፥ ቀሚሴም በአንገቴ ተጣበቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከታላቁ ደዌ ኃይል የተነሣ ልብሴ ተበላሸች፥ እንደ ቀሚስ ክሳድ አነቀችኝ። 参见章节 |