ኢዮብ 30:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “እነሆ ሕይወቴ እያለቀች ነው፥ የመከራም ዘመን ያዘኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “አሁን ነፍሴ በውስጤ ዐለቀች፤ የመከራ ዘመንም ይዞኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “ነፍሴ እጅግ ተጨነቀች ለሞትም ተቃርቤአለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “አሁንም ነፍሴ በውስጤ ፈሰሰች፤ ጭንቀትም በእኔ ላይ ሞላ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አሁንም ነፍሴ በውስጤ ፈሰሰች፥ የመከራም ዘመን ያዘችኝ። 参见章节 |